የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መርሐ ግብር
ሀ. የእሑድ አገልግሎት
1. የኪዳን ጸሎት ከ3:30 እስከ 6፡00 ኤ. ኤም
2. ቅዳሴ ከ6:00፡ እስከ 8:30 ኤ. ኤም
3. ስብከተ ወንጌል ከ8:45 እስከ 9:30 ኤ. ኤም
4. መዝሙር ከ9:30 እስከ 9:50 ኤ. ኤም
5. ሠርሆተ ሕዝብ (የፍጻሜ ጸሎት፟) 10፡00 ኤ. ኤም
ለ. የቅዳሜ አገልግሎት
1. የኪዳን ጸሎት ከ6:30 እስከ 8፡00 ኤ. ኤም
2. ጸበል ማጥመቅ ከ8፡00 አስከ 9፡00 ኤ. ኤም
3. የምክር አገልግሎት ከ8፡00 አስከ 10፡00 ኤ. ኤም
ሐ. ወርኃዊ አገልግሎት
1. በየወሩ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ቅዳሴ
2. በየወሩ የቅድስት አርሴማ ምኅላ ከ6፡00 እስከ 8፡00 ፒ.ኤም
መ. የሕጻናት ትምህርት
1. ቅዳሜ ከ10፡00 ኤ. ኤም አስከ 1፡00 ፒ. ኤም
2. ረቡዕ ከ6፡00 አስከ 8፡00 ፒ.ኤም
ሠ. ልዩ መርሐ ግብር
1. በዓቢይ ጾም
ምኅላ ከ6፡00 እስከ 8፡00 ፒ.ኤም
2. በፍልሰታ ፆም
1. ሰዓታት ከ3፡00 እስከ 8፡00 ኤም
2. ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ከ11፡00 ኤ. ኤም እስከ 12፡00 ፒ.ኤም
3. ቅዳሴ ከ12፡00 እስከ 2:30 ፒ. ኤም
4. የሠርክ ምኅላ ከ6፡00 እስከ 8፡00 ፒ.ኤም
3. ማሕሌተ ጽጌ ከመስከረም 26 – ሕዳር 6 (እሑድ ከ12 ኤም ጀምሮ)